Categories
Uncategorized

News

21 ዓመት ተፈረደበት 😳

ከዛሬ 8 ወር ገደማ በፊት የ4ኛ ዓመት ህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፉርማሲ ላብራቶሪ ውስጥ በመግባት

መሬት ላይ ገፍቶሮ በጭካኔ

  • ደረቷን
  • አንገቷን

በጩቤ በመውጋት የገደላት ደግነት ወርቁ የተባለው ግለሰብ

በዛሬው እለት ፍርድ ቤት ቀርቦ

ፍርድ ቤቱም ወንጀለኛው ከዚህ በፊት ወንጀል የሌለበት ስለሆነ በማለት

21 ዓምት ፅኑ ፈርዶበታል::😎

ከውሳኔው በኃላ የሀይማኖት ወላጆች

  • አባት
  • እናት

ፍርድ ቤት ቅጥር ጊቢ ውስጥ እያለቀሱም ተስተውሏል::

Via ታሪኩ አዱኛ

By Hiber

Leave a comment